ዴንማርክ፤ የአይሁዳዊያን ምኩራብ ፊት ለፊት ተኩስ DW Amharic February 15, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኮፕንሐግን በሚገኝ አንድ የአይሁዳዊያን ፀሎት ቤት ፊት ለፊት ቅዳሜ ለእሁድ አጥቢያ በተከፈተ ተኩስ ቢያንስ ሦስት ሰዎች ቆሰሉ። የዴንማርክ ፖሊስ እንዳስታወቀው ከቁስለኞቹ መካከል ሁለቱ ፖሊሶች ናቸው። ይህ ከሆነ ከሰዓታት በኋላ ፖሊስ በእግሩ እንደሸሸ የተነገረውን ተጠርጣሪ ማግኘቱን እና መግደሉን ይፋ አድርጓል።