ሴራሊዮን በኢቦላ ተሐዋሲ ፍራቻ መዲናዋን በከፊል ዘጋች DW Amharic February 14, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሴራሊዮን መዲና ፍሪታውን ውስጥ 6 ግለሰቦች ላይ እንደ አዲስ የኢቦላ ተሐዋሲ ምልክት በመታየቱ በመዲናዋ የሚገኙ 700 ቤቶች ውስጥ ነዋሪ የሆኑ ሰዎች መግባት መውጣት መከልከላቸው ተዘገበ።