የድሬስደን ድብደባ 70ኛ ዓመት DW Amharic February 13, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የብሪታኒያና የዩናይትድ ስቴትስ የጦር አውሮፕላኖች በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ማብቂያ ላይ የምስራቅ ጀርመንዋን የድሬስደን ከተማ እንዳልነበረች ያደረጉበት የቦምብ ድብደባ ልክ ዛሬ 70 ዓመት ደፍኗል ።በአየር ድብደባው 25 ሺህ ሰዎች እንደሞቱ ሲገመት አብዛኛዎቹ የከተማዋ ውብ ህንፃዎችና የስነ ጥበብ ቅርሶችም ወድመዋል ።