የየመን ምስቅልቅል DW Amharic February 12, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የየመን የፀጥታ ይዞታ እየተባባሰ መሄዱ እየተነገረ ነዉ። የሀገሪቱ የታጠቁ ኃይሎች እንቅስቃሴ ያሰጋቸዉ የዉጭ ዲፕሎማትና ኤምባሲዎችም መዘጋታቸዉ ተዘግቧል። እንደዘገባዎቹ ትናንት የዩናይትድ ስቴትስ፣ ብሪታንያና ፈረንሳይ ኤምባሲዎች ሙሉ በሙሉ ተዘግተዉ ሠራተኞቻቸዉም ከየመን ወጥተዋል።