ኤርትራውያን ስደተኞች እና የስዊስ መንግሥት ውሳኔ DW Amharic February 11, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አንድ ለውሁዳን ጎሳዎች የሚሟገት የጀርመናውያን ድርጅት የስዊትዘርላንድ መንግሥት የተገን ማመልከቻቸው ተቀባይነት ያላገኘላቸውን ኤርትራውያን ስደተኞችን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ወስዶት የነበረውን ውሳኔ ሰሞኑን የሻረበትን ድርጊት አሞገሰ።