ምርጫና የሕዝብ ተሳትፎን የተመለከተ አዉደጥናት DW Amharic February 11, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ቪዥን ኢትዮጵያን ኮንግረስ ፎር ዴሞክራሲ የተባለ አገር በቀል መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ከመጪዉ ምርጫ ጋ በተያያዘ ዴሞክራሲና የሕዝብ ተሳትፎን በሚመለከት የአንድ ቀን አዉደጥናት አካሄደ።