የግሪክ ብድር መዘዙና መፍትሄው DW Amharic February 10, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ግሪክ በብድርና እዳዋ ላይ ለመደራደር ባቀረበችው ሃሳብ ላይ የአውሮፓ ሃገራትን ድጋፍ ለማግኘት እየጣረች ነው ።የግሪክ የገንዘብ ሚኒስትር ያኒስ ቫሩፋኪስ ለችግሩ መፍትሔ የሚሉትን እቅድ ነገ ብራሰልስ ውስጥ ለዩሮ ተጠቃሚ አባል ሃገራት ማህበር ያቀርባሉ ።ይሁንና የግሪክ አዲስ ሐሳብ ተቀባይነት ማግኘቱ አጠራጣሪ እንደሆነ ነው ከወዲሁ የሚነገረው ።