የመኢአድ አቤቱታና ምርጫ ቦርድ DW Amharic February 10, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የመኢአድ ባለሥልጣናት እንዳስታወቁት ግን ፓርቲያቸዉ ቀደም ሲል በወጣዉ የጊዜ ሰሌዳ ዕጩዎቹን ያላስመዘገበዉ በፓርቲዉ ዉስጥ ለተፈጠረዉ ችግር ራሱ ምርጫ ቦርድ ፈጣን ዉሳኔ ባለመስጠቱ ነዉ። ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አዲሱን የመኢአድ ጥያቄ አልተቀበለዉም።