የአውሮጳ ህብረት እና የዩኤስ አሜሪካ የንግድ ግንኙነት DW Amharic February 9, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአውሮጳ ህብረት እና ዩኤስ አሜሪካ በመካከላቸው ሊያቋቁሙት ያሰቡትን ነፃ የንግድ ቀጠናን የተመለከተውን ስምንተኛውን የድርድር ዙር በዚህ ሳምንት በብራስልስ በዝግ ስብሰባ አካሄዱ።