ወቅታዊ ያገራችንን ጉዲይ በተመሇከተ ከጀርመን የኢትዮጵያውያን የውይይትና ትብብር መድረክ የተሰጠ መግለጫ

ለሚመሇከታቸው አካሊትና ሇኢትዮጵያ ሕዜብ በሙለ በያለበት:-

court-decisionGermanኢትዮጵያ እንዯየወቅቱ ሁኔታ ዲር ድንብሯ ይስፋና ይጥበብ እንጂ እንዯ ሀገር ሕሌውናዋን አስከብራ ከኖረች ከሦስት ሺህ ዓመታት በሊይ አስቆጥራሇች። የተሇየዩ የታሪክ ማስረጃዎችን እንዯመንሻ በመውሰድ አርኪዮልጂስቶችም በምርምር የዯረሱበትና ያረጋገጡት እውነት ነው። ከዙያም አሌፎ ኢትዮጵያችን ግንባር ቀዯም የሰው  መገኛ ጥንታዊት ሀገር ስሇመሆኗ የእድሜ ጠገቧ የለሲ(ድንቅነሽ) አጽም መገኘት የዓሇምን ሕዜብ ያስዯመመ የታሪካችን ተጨባጭ መረጋገጫ ነው። ኢትዮጵያ ዓሇም አሁን ሇዯረሰበት ሥሌጣኔ ያበረከተችው አስተዋፅኦም፣ የጥንታዊ ሥሌጣኔ መነሻ ናቸው ከሚባለ የሩቅና የመካከሇኛው ምስራቅ አገሮች ተርታ የሚያሰሌፋት ድርሻ ያሊት ጥንታዊት ሀገር ናት። የራሷን የግዕዜ ፊድሌና አሏዜ(ቁጥር) ቀርጻ በቋንቋዋ ታሪኳ ስትመ዗ግብ፣ የ዗መናት ቀመሮችን ስታሰሊ የኖረች ብቸኛ አፍሪካዊት አገር ናት። ዚሬም ቢሆን በአፍሪካ በራሷ ፊዯሌ የምትጠቀም ሀገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት።–-[ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]——

The post ወቅታዊ ያገራችንን ጉዲይ በተመሇከተ ከጀርመን የኢትዮጵያውያን የውይይትና ትብብር መድረክ የተሰጠ መግለጫ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.