ናይሮቢ፥ የምክር ቤት አባልና አጃቢዎች ተገደሉ DW Amharic February 7, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኬንያ መዲና ናይሮቢ ውስጥ ጭምብል ያጠለቁ ታጣቂዎች የሀገሪቱ አንድ የምክር ቤት አባልን ዛሬ አውራ ጎዳና ላይ ተኩሰው በመግደል መሸሻቸው ተገለጠ።