የአፍሪቃ ዋንጫና ገፅታዉ DW Amharic February 6, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኢኳቶሪያል ጊኒ ዉስጥ በመካሄድ ላይ ያለዉ የአፍሪቃ የእግር ኳስ ዋንጫ ጨዋታ ከወትሮዉ በተለየ ትናንት የበርካታ ተመልካቾችን ትኩረት ስቦ ነበር። በትናንቱ ጨዋታ ጋና ተፎካካሪዉ የነበረችዉን የአስተናጋጅዋን ሀገር የኢኳቶሪያል ጊኒን ቡድን ሶስት ለዜሮ ሊሸኝ ሲቃረብ ደጋፊዎች ግርግር ቢፈጥሩም ጨዋታሽ መልኩን ለዉጦታል።