ግሎሪያ እና የመረጃዉ አደን DW Amharic February 6, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ዓለም አቀፉ የጦር ወንጀል ተመልካች ፍርድ ቤት ከተቋቋመ አንስቶ በተለያዩ ሃገራት የፈጸሙ የዘር ማጥፋትና ሌሎች ከባድ ወንጀሎችን በመከታተል አጥፊዎች በነፃ መንቀሳቀሳቸዉ እንዲያከትም ለማድረግ በመሥራት ላይ ይገኛል።