የጀርመን ወታደሮች ፀረ ኤቦላ ዘመቻ DW Amharic February 5, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የጀርመን ወታደሮች የኤቦላ ተሐዋሲን መስፋፋት ለመግታት በሚካሄደዉ ዘመቻ ለመሳተፍ ወደዚያ ማቅናታቸዉን የሚደግፉ እንዳሉ ሁሉ ስኬት አልታየም በሚል የሚተቹም አልጠፉም። ለዚህ ተግባር ወደላይቤሪያ ዘምተዉ የተመለሱ ወገኖች ላይቤሪያ ዉስጥ የኤቦላ ወረርሽኝ እየቀነሰ መሄዱን ያመለክታሉ።