«ሐይሚ አርት» በጀርመን DW Amharic February 5, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሥነ-ጥበብ የሕይወትን እውነታ መልሰን እንድንመለከት እና እድንመዝን የሚረዳን የጥበብ ዓይነት መሆኑን የዘርፉ ባለሞያዎች ይናገራሉ። ስመጥር ከሆኑት ኢትዮጵያን ሰዓልያን መካከል ገብረ ክርስቶስ ደስታና፤ እስክንድር ቦጎስያን በጀርመን የሥነ-ጥበብ ክህሎትና ሥራቸዉ በሰፊዉ ይታወቃል።