የዮርዳኖሳዊው አብራሪ ዘግናኛ አማሟት DW Amharic February 5, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ዮርዳኖሳውያን፣ ከትናንት በስቲያ ማክሰኞ ማታ ፤ ራሱን «እስላማዊ መንግሥት » ያለው አሸባሪ ቡድን የጭካኔ ተግባሩ እስከምን ድረስ እንደሆነ ባዩት ቪዲዮ ከጥልቅ ሐዘን ጋር ለመገንዘብ ችለዋል። የጦር አይሮፕላን አብራሪ፣ ሙዓስ ኧል ካሳባ፤ ባለፈው