የብሪታንያ ፓርላማና አከራካሪው የጽንስ ምርምር DW Amharic February 4, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የብሪታንያ ፤ የሕዝብ እንደራሴዎች ፣ ትናንት ከቀትር በኋላ ፣ በአዲስ የሥነ ተዋልዶ ሥነ ቴክኒክ በመታገዝ ፣ አንድ ሕጻን ከሦስት ግለሰቦች ፤ ማለትም ከእናትና አባት ሌላ የአንዲት ሌላ ሴት ዘረ መል እንዲወርስ ማድረግ የሚቻልበትን ሁኔታ ፤ በድምፅ ብልጫ ፤ በሕግ መምሪያው ም/ቤት