ክትባትን የማዳረሱ ጥረት DW Amharic February 3, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በሕፃንነት ተገቢዉን ክትባት ማግኘት አስቀድሞ በመከተብ ለመከላከል ከሚቻሉ በሽታዎች፣ የአካል ጉዳት እንዲሁም ሞት ለመዳን እንደሚረዳ ይታመናል። ባለፉት አስራ አምስት ዓመታት ከአምስት ዓመት በታች ለሆኑ ሕፃናት በሚሰጠዉ ክትባት የስድት ሚሊዮን ሕፃናትን ሕይወት ማትረፍ ተችሏል።