የደቡብ ሱዳን የስልጣን ትንንቅ DW Amharic February 3, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የደቡብ ሱዳን ተቀናቃኝ ሃይሎች ትናንት አዲስ አበባ ላይ አዲስ የተኩስ አቁም ስምምነት ተፈራረሙ መባሉ ይታወሳል።ካሁን ቀደም ሶስት ተመሳሳይ ስምምነቶችን ፈርመው ተግባራዊ ማድረግ ያልቻሉት ሳልቫ ኪር እና ሪየክ ማቻር ወደ ጦርነት ለመግባት በዝግጅት ላይ መሆናቸውን ሱዳን ትሪቢዩን ዛሬ ዘግቧል።