የየመን ፖለቲካዊ ቀዉስና ድርድር DW Amharic February 3, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ርዕሠ-ከተማ ሠነዓን ጨምሮ አብዛኛ ሐገሪቱን የሚቆጣጠሩት የሁቲ አማፂያን፤ ተቀናቃኝ ፖለቲከኞች የሽግግር መንግሥት እንዲመሠረቱ የሠጡት የሠወስት ቀን ቀነ-ገደብ ነገ ማምሻዉን ያበቃል።