የአፍሪቃ ሕብረት ጉባዔ ዐበይት ውሳኔዎች DW Amharic February 2, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የ 90 ዓመቱን የዝምባባዌ ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤን ፤ የወቅቱ ፣ የሕብረቱ ፕሬዚዳንት ይሆኑ ዘንድ የመረጠው የዘንድሮው የአፍሪቃ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ፤ የተለያዩ ጉዳዮችን አንስቶ በመከረበት ወቅት በአንዳንድ ዐበይት ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አስተላልፏል።