ፀረ ኤቦላ ስርጭት ትግል DW Amharic January 31, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኤቦላ ወረርሽኝ በምዕራብ አፍሪቃ ባለፈው መጋቢት ወር ከተከሰተ በኋላ በወረርሽኙ አስተላላፊ ተኀዋሲ የሚያዘው ሰው ቁጥር ከሰኔ 2014 ዓም ወዲህ አሁን ለመጀመሪያ ጊዜ መቀነሱን የዓለም ጤና ጥበቃ ድርጅት አስታወቀ። ዓለም አቀፉ ድርጅት ባወጣው ዘገባ መሠረት፣ በአንድ ሳምንት ውስጥ በተኀዋሲው ይያዝ የነበረው ሰው ብዛት ወደ 100 ወርዶዋል።