የ2014 የዓለም የሰብዓዊ መብት ይዞታ DW Amharic January 30, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ጎርጎሪዮሳዊዉ 2014ዓ,ም ለአፍሪቃ የሰብዓዊ መብቶች ይዞታ አስጨናቂ ዘመን እንደነበር ዓለም ዓቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ተመልካች ድርጅት ሂዉማን ራይትስ ዎች አመለከተ።