24 ኛው የአፍሪቃ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ DW Amharic January 30, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የህብረቱ ኮሚሽን ሊቀመንበር ንኮሳዛና ድላማኒ ዙማ ባሰሙት ንግግር ከናይጀሪያ አልፎ ወደ አካባቢው አገራትም እየተስፋፋ በመጣው በቦኮሃራም ላይ የጋራ ውጤታማና ወሳኝ እርምጃ መውሰድ እንደሚገባ አሳስበዋል ።