የታክሲ ላይ እንጀራ DW Amharic January 30, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በአዲስ አበባ 11 ሰዎች መጫን የሚችሉ ከ10,000 በላይ የታክሲ አገልግሎት የሚሰጡና በተለምዶ ‘ሚኒ-ባስ’ ተብለው የሚጠሩ መኪናዎች መኖራቸውን በከተማዋ የትራንስፖርት አገልግሎት ላይ የተሰሩ ጥናታዊ ጽሁፎች ይጠቁማሉ።