የኤርትራ የሰብዓዊ መብት ይዞታ እና የተመድ DW Amharic January 29, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የተመድ የሰብዓዊ መብት ተመልካች ኮሚሽን ቡድን የኤርትራ መንግሥት በዜጎቹ ላይ ይፈፅመዋል የሚባለውን የመብት ጥሰት ለማጣራት በብሪታንያ ምርመራ ጀመረ። ቡድኑ ሁለተኛ ሳምንት የያዘውን ምርመራውን በብሪታንያ የሚኖሩ ኤርትራውያንን በማነጋገር በማካሄድ ላይ ይገኛል።