የእቴጌ ጣይቱ ሆቴልና መልሶ የማደሱ እንቅስቃሴ DW Amharic January 28, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በአዲስ አበባ በጥንታዊነቱ የታወቀው የመጀመሪያው ዘመናዊ ሆቴል ፤ እቴጌ ጣይቱ ሆቴል፣ ጥር 3 ቀን ጧት ተቃጠሎ ከባድ ጉዳይ እንደደረሰበት ይታወቃል።