የግሪኩ ሲሪዛ ድልና አንድምታው DW Amharic January 27, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በዕሁዱ የግሪክ አጠቃላይ ምርጫ ያሸነፈው ግራ ዘመሙ ሲሪዛ የግሪክ ፓርቲ ፣ነፃ የግሪኮች ፓርቲ ከተባለው የቀኝ ክንፍ ብሔረተኛ ፓርቲ ጋር ጥምር መንግሥት መስርቷል ።በግሪክ ላይ የተጫኑትን የቁጠባ እርምጃዎች የሚቃወሙት እነዚህ ሁለት ፓርቲዎች ሥልጣን መያዛቸው ትኩረት ስቧል ።