የማርቲን ሂል ዜና ዕረፍት DW Amharic January 26, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ብሪታንያዊው የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ዶክተር ማርቲን ሂል በ71 ዓመታቸው አረፉ፣ ባለፈው ዓርብ በለንደን ሥርዓት ቀብራቸው የተፈፀመው ማርቲን ሂል በዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ፣ አምነስቲ