የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ ወቀሳ DW Amharic January 26, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) ትናንት በአዲስ አበባ ሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፍ ጠርቶ የነበረ ሲሆን፣ የፓርቲው አባላት እና ደጋፊዎች ሰልፍ ለመዉጣት በዝግጅት ላይ እንደነበሩ በፌዴራል ፖሊስ የኃይል ተግባር