የመን «ጉደኛ» ምድር DW Amharic January 26, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአሜሪካ ሕዝብን ደሕንነት ለመጠበቅ ዋሽግተኖች ሰሞኑን ያደረጉት አብዛኛ ዜጎቻቸዉን ከየመን ማስወጣት ነዉ።የመኖች የት ይሒዱ?አደባባይ ወጡ።ሁቲን በመቃወምና በመደገፍ።የመን ቀይ ባሕርን፤የአደን ባሕረ-ሰላጤና አረቢያ ባሕር ይገናኙባታል።ከሁለት ሺሕ ኪሎ ሜትር የሚበልጥ የባሕር ጠረፍ አላት።ጥንታዊናት ሰፊ ።ግን ከአረብ ሐገራት ሁሉ ደሐ