የወያኔ ፖሊስ ፋሽስታዊ ድብደባ የአንድነት ፓርቲ በዛሬው እለት የጠራውን ሰላማዊ ሰልፉ ሊያቆም አልቻለም – ቪዲዮ
ይህ ቪዲዮ እንደሚያሳየው የወያኔ ፖሊስ ፋሽስታዊ ድብደባ የአንድነት ፓርቲ በዛሬው እለት የጠራውን ሰላማዊ ሰልፉ ሊያቆም አልቻለም። የአንድነት መሪዎችና አስተባባሪዎች ላይ ከባድ ጉዳት ደርሷል፥ ህዝቡ ግን ጥሪያቸውን ተቀብሎ ድምጽ ማሰማቱን ቀጠለ። ምክንያቱም ፍርሃቱን ሰብሮ ለነጻንቱ ለመቆም የቆረጠን ህዝብ ምንም ሃይል ሊያስቆመው አይችልም።