የአሩሻው ስምምነት እና የደቡብ ሱዳን ሕዝብ ትፅቢት DW Amharic January 24, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የደቡብ ሱዳን ገዢ ፓርቲ ፣ የሱዳን ሕዝብ ነፃ አውጪ ንቅናቄ፣ «ኤስ ፒ ኤል ኤም» ተቀናቃኝ አንጃዎች ባለፈው ረቡዕ የሥልጣን መጋራት ስምምነት መፈራረማቸው ይታወሳል። ይኸው በገዢ ፓርቲ ውስጥ የተፈጠረውን ልዩነት ለማብቃት እንደሚረዳ የሀገሪቱ ሕዝብ ተስፋ አድርጓል።