ተለጣፊውን “አንድነት” እያደረጀ ያለው ምርጫ ቦርድ እንደሆነ የሚያሳይ መረጃ
የአንድነት ፓርቲ በአራት ቀናት ዉስጥ ጠቅላላ እንዲጠራ ምርጫ ቦርድ በጠየቀበት ጊዜ፣ ፓርቲው ያንን ማድረግ አይችልም የሚል ግምት ነበረው ምርጫ ቦርድ። ሆነው የአንድነት ደብዳቤ ጠቅላል ጉባኤ እንደሚጠራና ምርጫ ቦርድ ታዛቢ እንዲልክ በጠየቀበት ጊዜ ፣ ምርጫ ቦርድ ፍቃደኛ ሳይሆን ይቀራል። በሌላ በኩል ደግሞ እነ አቶ አየለ ስሜነግ ታህሳስ 30 ቀን 2007 በጻፉት ደብዳቤ ፓርቲዉ ጠቅላላ ጉባዔዉን ትር 3 ቀን 2007 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ በሳሪም ሆቴል የመሰብሰቢያ አዳራሽ እንደሚያደረግ በመግለጹ የቦርዱ ተወካይ እንዲገኝ ጠይቀዋል፡ ሱል በሁለት ቦታ መገኝት እንደማይችል በመጠቀስ ነበር ምርጫ ቦርድ ታዛቢ ያልላከው።
በ2004 ሆነ በ2006 በጸደቀው የአንድነት መተዳደሪያ ደንብ ጠቅላላ ጉባኤ የሚጠራው ብሄራዊ ምክር ቤቱ ወይም አንድ ሶስተኛ የፓርቲው አባላት ከፈረሙ ፎርማቸውን ለኦዲት ኮሚቴ አቅርበው በኦዲት ኮሚቴው ነው። ሆኖም ምርጫ ቦርድ የግለሰቦችን ማህተም የሌለበት ደብዳቤ ይዞ፣ በሕግ የተመዘገ ድርጅት ሕጋዊ በሆነ መንገድ ለጠየቀው ጥያቄ ምላሽ አለመስጠት፣ በሕግና በፕሮፌሽናል አሰራር አንጻር ምርጫ ቦርድን በትልቅ ጥያቄ ምልክት ዉስጥ ያስገባ ነው።
በዚህ ጉዳይ ላይ ሪፖርተር የምርጫ ቦርዱን ም/ሃላፊ፣ ዶር አዲሱ ገብረ እግዚአብሄር « But, if we say, recent internal problems with AUEP and UDJ, where groups made up of individuals in these parties come forward to table their complaints, you have taken the concerns of these individuals and ordered the parties to call general assembly meetings. Since, the parties, not the individuals, are actually registered bodies with the board, why did you decide to take words of these individuals rather than the parties themselves? » ሲሉ መሰረታዊ ጥያቄ አቅርቦላቸው ነበር። ሆኖም ሃላፊ ለመመለስ አልቻሉም።
ይሄ ሁሉ ሆኖ ከምርጫ ቦርድ ጋር ደብዳቤ ሲጻጻፉ የነበሩት አቶ አየለ፣ የምርጫ ቦርድ አካሄድ ስላልጣማቸው፣ ምርጫ ቦርድ የነርሱ ጊዜያዊ አለመስማማት በመለጠጥና ለፖለቲካ ፍጆታው በመጠቀም፣ ፓርቲው ለመከፋፈልና ለማጥፋት አላማ ይዞ እንደተነሳ ስለተረዱም፣ ወደ አንድነት ፓርቲ ጽ/ቤት በመሄድ፣ ተለዩ የተባሉ ሰዎች ከአንድነት ዋናው አመራር ጋር ችግሮቻቸው በድርጅቱ መድረክ መፍታት እንደሚችሉ በመገልጽ ፣ የምርጫ ቦርድ አካሄድን አዉግዘዋል። ወደ እናት ፓርቲያቸውም ተመልሰዋል። እንዴት ምርጫ ቦርድ፣ ተለጣፊ አንድነትን ለመመስረት በመሪነት እየተንቀሳቀሰ እንዳለም አቶ አየለ ስምኔህ (የቡድኑ መሪ) በስፋት አጋልጠዋል።
ምርጫ ቦርድ አቶ አየለ ስሜነህን ጠቅሶ የጻፈው ደብዳቤማ አብሮ ተያይዟል፡
የአንድነት ፓርቲ እንደ ኮሚኒስት ፓርቲዎችና ሕወሃት/ኢሕአዴግ ፣ አባላቱ በሉ የተባሉት ብቻ የሚሉ፣ ነጻነት የሌላቸውና አንድ አይነት አስተሳሰብ እንዲያስቡ የሚጠበቃቸው አይደለም። በአንድነት ዉስጥ በአባላት መካከል የተለያዩ አስተያየቶች ይኖራሉ፤ አለመስማማቶችም ይፈጠራሉ። ሆኖም አንድነት በድርጅቱ ደንብና ስርዓት መሰረት በርካታ ችግሮቹን እየፈታ አሁን ያለበት ደረጃ ደርሷል።
አቶ አየለ ስሜንህ ይባላሉ። የአንድነት ብሄራዊ ምክር ቤት አባልና የምስራቅ ቀጠና አደራጅ ናቸው። በአመራሩ ላይ ቅሬታ ስላደረባቸው፣ ቅሬታዉን መፍታት ከተቻለ በሚል ወደ ምርጫ ቦርድ ደብዳቤ ያስገባሉ። አስገቡት ደብዳቤ ማህተም የሌለበትና ድርጅታቸው በመወከል አልነበረም። የምርጫ ቦርድ ሃላፊዎች ማህተም የሌለበት ደብዳቤ እንደማይቀበሉ ይነግሯቸውና አቶ አየለ ይመለሳሉ። ብዙም አልቆየም የወ/ሮ አዜብ መስፍን ወንድም ከምርጫ ቦርድ ደዉለው ያስጠሯቸዋል። የአቶ አያለን ደብዳቤ ይዘው፣ ሌሎችን አሰባሰባው ተለጣፊ አንድነትን ለመፍጠር መንቀሳቀስ ጀመሩ።
የአንድነት ፓርቲ በአራት ቀናት ዉስጥ ጠቅላላ እንዲጠራ ምርጫ ቦርድ በጠየቀበት ጊዜ፣ ፓርቲው ያንን ማድረግ አይችልም የሚል ግምት ነበረው ምርጫ ቦርድ። ሆነው የአንድነት ደብዳቤ ጠቅላል ጉባኤ እንደሚጠራና ምርጫ ቦርድ ታዛቢ እንዲልክ በጠየቀበት ጊዜ ፣ ምርጫ ቦርድ ፍቃደኛ ሳይሆን ይቀራል። በሌላ በኩል ደግሞ እነ አቶ አየለ ስሜነግ ታህሳስ 30 ቀን 2007 በጻፉት ደብዳቤ ፓርቲዉ ጠቅላላ ጉባዔዉን ትር 3 ቀን 2007 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ በሳሪም ሆቴል የመሰብሰቢያ አዳራሽ እንደሚያደረግ በመግለጹ የቦርዱ ተወካይ እንዲገኝ ጠይቀዋል፡ ሱል በሁለት ቦታ መገኝት እንደማይችል በመጠቀስ ነበር ምርጫ ቦርድ ታዛቢ ያልላከው።
በ2004 ሆነ በ2006 በጸደቀው የአንድነት መተዳደሪያ ደንብ ጠቅላላ ጉባኤ የሚጠራው ብሄራዊ ምክር ቤቱ ወይም አንድ ሶስተኛ የፓርቲው አባላት ከፈረሙ ፎርማቸውን ለኦዲት ኮሚቴ አቅርበው በኦዲት ኮሚቴው ነው። ሆኖም ምርጫ ቦርድ የግለሰቦችን ማህተም የሌለበት ደብዳቤ ይዞ፣ በሕግ የተመዘገ ድርጅት ሕጋዊ በሆነ መንገድ ለጠየቀው ጥያቄ ምላሽ አለመስጠት፣ በሕግና በፕሮፌሽናል አሰራር አንጻር ምርጫ ቦርድን በትልቅ ጥያቄ ምልክት ዉስጥ ያስገባ ነው።
በዚህ ጉዳይ ላይ ሪፖርተር የምርጫ ቦርዱን ም/ሃላፊ፣ ዶር አዲሱ ገብረ እግዚአብሄር « But, if we say, recent internal problems with AUEP and UDJ, where groups made up of individuals in these parties come forward to table their complaints, you have taken the concerns of these individuals and ordered the parties to call general assembly meetings. Since, the parties, not the individuals, are actually registered bodies with the board, why did you decide to take words of these individuals rather than the parties themselves? » ሲሉ መሰረታዊ ጥያቄ አቅርቦላቸው ነበር። ሆኖም ሃላፊ ለመመለስ አልቻሉም።
ይሄ ሁሉ ሆኖ ከምርጫ ቦርድ ጋር ደብዳቤ ሲጻጻፉ የነበሩት አቶ አየለ፣ የምርጫ ቦርድ አካሄድ ስላልጣማቸው፣ ምርጫ ቦርድ የነርሱ ጊዜያዊ አለመስማማት በመለጠጥና ለፖለቲካ ፍጆታው በመጠቀም፣ ፓርቲው ለመከፋፈልና ለማጥፋት አላማ ይዞ እንደተነሳ ስለተረዱም፣ ወደ አንድነት ፓርቲ ጽ/ቤት በመሄድ፣ ተለዩ የተባሉ ሰዎች ከአንድነት ዋናው አመራር ጋር ችግሮቻቸው በድርጅቱ መድረክ መፍታት እንደሚችሉ በመገልጽ ፣ የምርጫ ቦርድ አካሄድን አዉግዘዋል። ወደ እናት ፓርቲያቸውም ተመልሰዋል። እንዴት ምርጫ ቦርድ፣ ተለጣፊ አንድነትን ለመመስረት በመሪነት እየተንቀሳቀሰ እንዳለም አቶ አየለ ስምኔህ (የቡድኑ መሪ) በስፋት አጋልጠዋል።
ምርጫ ቦርድ አቶ አየለ ስሜነህን ጠቅሶ የጻፈው ደብዳቤማ አብሮ ተያይዟል፡
https://www.youtube.com/watch?x-yt-cl=84503534&v=c_gskSNYkew&feature=player_embedded&x-yt-ts=1421914688″ width=”534″ height=”705″ />
The post ተለጣፊውን “አንድነት” እያደረጀ ያለው ምርጫ ቦርድ እንደሆነ የሚያሳይ መረጃ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.