የሳዉዲ ንጉሥ ሕልፈትና ቀብር DW Amharic January 23, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩትየስዑድ አረቢያ ንጉሥ አብደላቢንአብድአዚዝአልስዑድ የቀብር ሥርዓት ዛሬ ተፈጸመ። በዘጠና ዓመታቸዉ ያረፉት የሳዉዲ ንጉሥ ታናሽ ወንድማቸዉን በአልጋወራሽነት ቀደም ብለዉ ሰይመዉ ነበር።