የኢትዮጵያ ወጣቶች የምርጫ ተሳትፎ DW Amharic January 23, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኢትዮጵያ ዉስጥ በመጪዉ ግንቦት ወር ለሚካሄደዉ አጠቃላይ ምርጫ ድምፁን ለመስጠት 33 ሚሊዮን መራጭ ሊመዘገብ እንደሚችል የምርጫዉ አስተባባሪ ባለስልጣናት ይገምታሉ። ወጣቱ በሚያመዝንባት ኢትዮጵያ፤ የወጣቱ የምርጫ ተሳትፎ ምን ይመስላል? የዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት ርዕሳችን ነው።