የደቡብ ሱዳን ተቀናቃኞች አዲስ ስምምነት DW Amharic January 22, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ጦርነት የገጠሙት የደቡብ ሱዳን ተቀናቃኝ ኃይሎች ትናንት አሩሻ ታንዛኒያ ላይ የእርስ በርስ ጦርነቱን ሊያስቆም የሚችል አዲስ ስምምነት መፈራረማቸዉ ተሰማ።