የመሰንቆና የክራር ድግስ በጀርመን ከተማ DW Amharic January 22, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በያዝነዉ የጎርጎረሳዉያኑ 2015 ዓ,ም የመጀመርያ የሙዚቃ ድግሳችን የኢትዮጵያን የአዝማሪ ሙዚቃን በቀጥታ ለማስደመጥ ቀርበናል፤ ሲል ነበር WDR የተሰኘዉ የጀርመኑ የራድዮ ጣብያ ሲያስደምጥ የነበረዉ ዝግጅት።