የዩክሬን ጦርነትና ዲፕሎማሲ DW Amharic January 21, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኪየቭ ሞስኮዎች መወነጃጀል፤ የሞስኮ ዋሽግተን-ብራስልሶች መወጋገዝ፤ መበቃቀልም እንደናረ ነዉ።፤ በዚሕ መሐል የፈረሰዉ የሠላም ዉል ገቢር ይሆናል ብሎ ማሰብ አንዳዶች እንደሚሉት የዋሕነት ነዉ።ዩንግ ግን ሌላ ምርጫ የለም ባይ ናቸዉ።