ቦኮ ሀራም እና ያካባቢ ሀገራት ስጋት DW Amharic January 21, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የናይጀሪያው ፅንፈኛ ቡድን ቦኮ ሀራም የሽብር ተግባሩን ከሰሜናዊ ናይጀሪያ አልፎ አሁን ወደ ጎረቤት ሀገራት ማስፋፋት መጀመሩ ባካባቢው ትልቅ ስጋት ፈጠረ። በናይጀሪያ ስለቀጠለው የቡድኑ ጥቃት ትናንት የመከረው የተመድ የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት ቡድኑ ለጠቅላላ ምዕራብ እና ማዕከላይ አፍሪቃ ትልቅ አደጋ መደቀኑን አስታውቋል።