የዘጠኙ ፓርቲዎች ጋዜጣዊ መግለጫ DW Amharic January 20, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢትዮጵያ ሕዝብ ከአምባገነንነት ወደዴሞክራሲ ለሚደረገዉ ሽግግር እንዲረዳዉ በነቂስ ወጥቶ የምርጫ ካርድ እንዲወስድ ዘጠኙ ተጣማሪ ፓርቲዎች ጥሪ አቀረቡ።