ለኢንስታግራም ‘ፕራንክ’ ሙሽራ ሆና ተውና ጋብቻው የእውነት ሆኖ የተጭበረበረችው ‘ሙሽሪት’

በአውስትራሊያ የምትኖር አንዲት ሴት ለማኅበራዊ ሚዲያ ፕራንክ በሚል በጓደኛዋ አማካኝት ሙሽራ ሆና የተወነችበት የሰርግ ሥነ ሥርዓት ኋላ ላይ የእውነት ነው ተብሎ ጉዳዩ ፍርድ ቤት ደርሷል።