የስፖርት ጥንቅር፤ ጥር 11 ቀን፣ 2007 ዓም DW Amharic January 19, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአይቮሪኮስቱ አጥቂ ዊልፍሬድ ቦኒ በ32,3 ሚሊዮን ዩሮ ከስዋንሲ ሲቲ ወደ ማንቸስተር ሲቲ ተዛውሯል። የክሮሺያው ግብ አዳኝ ወጣት አንድሬ ክራማሪችም የእንግሊዙ ሌስተር ሲቲን ተቀላቅሏል። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ውጤቶች የሚንደረደረው የዛሬው የስፖርት ጥንቅራችን ዝውውርን የሚመለከቱ እና ሌሎች ስፖርት ነክ ዜናዎችን አካቷል።