የሰማያዊ ፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች ከነሰማያዊ ቲሸርታቸው ጥምቀትን ሲያከበሩ ዋሉ

የዛሬው የጥምቀት በዓል እንዲህ ሰማያዊ ሆኖ ነው የተከበረው፡፡ አዘጋጆቹ የቲሸርቱን ቀለም እንዲቀይሩ በደህንነቶችና በፖሊስ ወከባና ማስፈራሪያ ቢደርስባቸውም ‹‹የምንለብሰውን ልብስ ቀለም አትመርጡልንም›› ብለው ሰማያዊውን ቲሸርት ለብሰውት ውለዋል፡፡

Getachew Shiferaw's photo.
Getachew Shiferaw's photo.
Getachew Shiferaw's photo.