አበበ ገላው ከፕሮፈሰር ቆንስጣንጢኖስ የሃሰት የዲግሪ ባለቤት ጋር ያደረገው አጠር ያለ ውይይት

በውስጥ መስመር ህወሃቶች የሚያሰሙኝን ድንፋታ ወድጎን ልተወውና ፕሮፈሰር ቆንስጣንጢኖስ በስም ማጥፋት እንደሚከሱኝ ተደጋጋሚ መልእክቶች እየደረሱኝ ነው። ህወሃቶች አለምን በጠባቡ አእምሯቸው እየቃኙ በየሄዱበት ሁሉ የሃሰት ክስ የሚያዳምጥ ፍርድ ቤት ያለ ይመስላቸዋል። ለማንኛውም ከፕሮፌሰሩ ብቻ ሳይሆን እዚህ አሜሪካን አገር ለፕሮፌሰርነት ካበቃቸው የዲግሪ ወፍጮ ቤት የፍርድ ቤት ጥሪ ከደረሰኝ በደስታ እንደ ምቀርብ ላረጋግጥ እወዳለሁ። ለክሱ ተጨማሪ ወረጃ ካስፈለገ ከፕሮፈሰሩ ጋር ያደርኩትን አጠር ያለ ውይይት በዩቲብ ለቅቄዋለሁ። ይለይላቸው! listen the below voice between Abebe and Costentinos

 

Prof Dr Costantinos

The post አበበ ገላው ከፕሮፈሰር ቆንስጣንጢኖስ የሃሰት የዲግሪ ባለቤት ጋር ያደረገው አጠር ያለ ውይይት appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.