የሠዎች ለሰዎች ዕቅድ DW Amharic January 15, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ድርጅታቸዉ ለዕቅዱ ማስፈፀሚያ ከ420 ሚሊዮን ብር በላይ መድቧል።አንጋፋዉ ግብረ-ሠናይ ድርጅት በሙስና ሠበብ ነባር ለጋሾቹ ሸሽተዉታል የሚለዉን ዘገባም ሐላፊዉ አስተባብለዋል