በሱዳን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ስሞታ DW Amharic January 13, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በሱዳን የሚኖሩ ስደተኞች የመኖሪያ ፈቃዳቸውን ለማሳደስ አለመቻላቸውን ተናገሩ። በዚህም ምክንያት ለእስር እና እንግልት መዳረጋቸውን በሱዳን በስደተኝነት የሚኖሩት ኢትዮጵያውያን አስረድተዋል።