የፈረንሳይ የሁዲዎች ሥጋት DW Amharic January 13, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የፈረንሳይ ካቢኔ በወሰነዉ መሠረት በመላ ሐገሪቱ የሚገኙ 717 ምኩራቦችና የአይሁድ ትምሕርት ቤቶች ጥበቃ እንደሚደረግላቸዉ ሚንስትሩ አስታዉቀዋል።4700 ወታደሮችና ፖሊሶች ለጥበቃ መሰማራታቸዉንም ሚንስሩ ገልጠዋል።