የትግራይ ሪፐብሊክ ምስረታ ዕውን የሚሆንበት ጊዜ እየተቃረበ ነው

በቅርቡ የተመሠረተበትን 40ኛ ዓመት ያከበረው ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ፣ የትግራይ ሪፐብሊክ ብሎ የሚጠራውን ለመመሥረት ባለው ዕቅድ እንዴት ከጎንደርና ከወሎ ክፍለሐገራት እንዲሁም ከኤርትራ መሬቶችን በመንጠቅ የትግራይ ክፍለሐገርን እንዳሰፋና በመጨረሻም የአሰብን ወደብ በመቆጣጠር ከኢትዮጵያ ተገንጥሎ አገር ለመመሥረት ያለው ዕቅድ የሚያሳይ መታየት ያለበት ቪዲዮ እዚህ ላይ አቅርበናል። ይህ ዕቅድ አዲስ ሳይሆን ወያኔ እ.አ.አ. በፌብሪዋሪ 1976 ባወጣው ማኔፌስቶ ያረጋገጠው ነው። ቪዲዮውን ለማየት እዚህ ላይ ይጫኑ።   http://lnk.splashurl.com/1Gqy