ኢትዮጵያና ጅቡቲ በምጣኔሀብት ለመዋሀድ የያዙት እቅድ VOA Amharic January 12, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኢትዮጵያና ጂቡቲ የኢኮኖሚ ውህደት ለመፍጠር እየሰሩ መሆናቸው ይታወቃል። ውሎ አድሮም ወደ ፖለቲካዊ ውህደት የማምራት እድል እንዳለው ይገመታል።